የስጋ ገበያ

የስጋ ገበያ

ከስጋ ቤት ገብቶ ጎመድ …

…..ጎመድ ጎመድ

እንደገናም ጎረድ …….

….ደግሞም ማወራረድ

……ቀፈት እስከኢሞላ፡፡

ሌላም ሌላ ቦታ ሌላም ሰው

…… በህይወት ሲኖረው

ከቡናቤት ገብቶ  ….

……. መልከት

ደሞም ቃኘት ……

…… አይን ማንከራተት

ቀልብ እስኪያርፍ …….

…… ለስሜት

ብቻ በስጋው ገበያ ……

…… ለሆድ ለስሜት ተገዝቶ

በድርድር ተስማምቶ

ይኖረዋል መቼም ……

…… ኑሮ ካሉት

ስጋ ሆኖ …….ስጋ በልቶ

ስጋ ሽቶ

ስጋ ሸቶ

http://ethiopianwebsite.arealion.yooco.org